Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እርሱነቱ ስለሌሎች ጥቅም ነበር ። «ነፍሴን በእጅህ አደራ አሰጣለሁ » የሚለው ቃሉ ትርጓሜም እንዲሁ ነው ። ከቁጥር ወገንስ ሰባት ቁጥር ምንኛ ፍጹም ነው ። ብሎ ለጥፋታቸው ምክንያትን አቀረበላቸው ፍጹም በሆነ ፍቅሩ ጌታ እንዴት ድንቅ ነው ። አንቀበለውም ባይነት ነበር።ወታደሮችና የካህናት አገልጋዮችም ጭካኔጌን ስድብንማዋረድንማንገላታትን ፈጽመዋል ሏላጦስም ቄሣርን ፈርቶ ሕሊናው ከሚነግረው ሌላ የሆነውን ነገር በማድረግ ፍትሕን አጓድሏልየለሁበትም በማለት ቸልተኝነትን ወይም ግድየለሽነትን አንፀባርቋል ከሁሉም በላይ ደግሞ የተሠራው ወንጀል የግድያ ማሰቃየት እና የሐሰት ምስክርን የማቆማቸው ጥፋት ነው ነገር ግን መስቀሉን ጌታ የመሸከሙ ምሥጢር አልፈቀደለትም እንደዚሁም ይስሐቅ የአሱን ምሳሌ ሆኖ የሚሠዋበት አንጨት ተሸክሞ ሄደ የጌታ መስዋዕትነት ምሳሌ ይሆን ዘንድ የይስሐቅን መሥዋዕትነት አስቀድሞ አስፈጸመ በይስሐቅ የተፈጸመው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ሆነለት ይስሐቅም ከማሰሪያው እንደተፈታ ጌታ አምልኮ ጣዖትን ከሰው የመለየቱንና የማጥፋቱ ምሳሌ ነው ጌታ መጥቶ ያለዘር ተወልዶ የኃጢአትን ማሰሪያ አስኪፈታው ድርስ ሰው ሁሉ በኃጢአት ታስሮ ነበርና ከዚህ በኋላ ለአብርፃም የምሳሌ ምሥጢር ሚሜሚፈጸምበትን በግ ሠዋ በበጉም መሠዋት አንድ ልጁን ስለዳነለት ደስ አለው ዳግመኛም አምላካችን ጌታችን የመዳናችን ምክንያት ኢየሱስ ክርስቶስ ብሩክ ነው ደስታን የሚሰጥ ኀዘንን የሚያርቅ ለአርሱ ክብር ምስጋና ይሁን ለዘለዓለሙ አሜን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ።
ለአሁን ግን ጌታ የተናገራቸውን ነገሮች በተመለከተ ጠቅለል ባለ መልኩ የሚከተሉትን ነጥቦች ለማስቀመጥ እንወዳለን ጌታ በመስቀል ሳለ በተናገረው ቃላት ውስጥ ታላቅ ስጦታውን እናያለን አምላካችን በሕመም ላይ ሆኖ እያለ እንኳ ሰጪ ለጋስ ነበር ለጠላቶቹ ምሕረትን በቀኙ ለተሰቀለው ወንበዴ መንግሥተ ሰማያትን ቡርክት ለሆነች እናቱ መንፈሳዊ ልጅን ጥበቃንና አይዞሽ ባይነትን ሰጥቷል ለሚወደው ለዮሐንስም አመቤታችንን በቤቱ የማኖርን በረከት ሰጠ ለእርሱ ግን ማንም ምንም የሰጠው ነገር የለም ለሰው ወገን ይህን ሁሉ ሰጠ የሰው ወገን ግን ለአርሱ በምላሱ ከመስቀልና ከሆምጣጤ በቀር አንዳች የሰጠው ነገር የለም ጌታ በመስቀል ከተናገራቸው ሰባት ቃላት የመጀመሪያውና የመጨረሻው ወደ አብ የተነገሩ ለአብ የተናገራቸው ናቸው በመጀመሪያው ቃሉ «አባት ሆይ ይቅር በላቸው » ሲል ተናገረ ። የመዳን ዋጋዋ በደም እአስከተከፈለ ድረስ ገነት መከፈቷ የማይቀር ነበርና ጌታ ወዳጆቹን አንሥቶ ከመናገር በፊት ጠላት ሆነው የነበሩትን አስቀድሞ አንደነበርም እናያለን የመጀመሪያው አና ሁለተኛው ቃሉ የሚያንገላቱትንና በደለኞቹን የሚመለከት ነበር ከዚያ ለእመቤታችንና ለቅዱስ ዮሐንስ ወደ አግዚአብሔር አብም ሲናገር አስቀድሞ አባቴ ብሎ ቀጥሉም አምላኬ ብሎ ነው አስቀድሞ በአባቱ አቅፍ ያለ አንድ ልጁ አንደመሆኑ ተናገረ ዮሐንስ ጸሟ ቀጥሎ ደግሞ ዘመኑ በደረሰ ጊዜ የተወለደ የሰው ልጅ አንደመሆኑ መጠን ተናገረ በመስቀል ሳለ ከተናገራቸው ቃላት የመጀመሪያው ሦስቱ የይቅርታ እና የቸርነት የመጨረሻዎች አራቱ ደግሞ የማዳን ሥራ መፈጸሙን የሚያውጁ ነበሩ «አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ» የሚለው ቃሉ አብ ወልድን የድኅነትን ዋጋ ይከፍል ዘንድ እንደተወው አሳልፎ አንደሰጠው ያስረዳል በዮሐንስ ላይ ተጽፎ የምናገኘው «ተጠማሁ» የሚለው ቃሉ ለሰው ልጅ ሲል ጌታ በሰውነቱ በአካሉ ምን ያህል መከራን እንደተቀበለ ይጠቁማል አሁን የጠቀሰናቸው ሁለቱም ቃላት የእኛን ከኃጢአት ነፃ መሆኛ ዋጋ እየተከፈለ አንደነበር የሚያስረዱ ናቸው «ተፈጸመ» የሚለው ቃሉም ያ ዋጋ ተከፍሏል የሚል ትርጉም ያለው ነው«ነፍሴን ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ በአጅህ አደራ እሰጣለሁ» የሚለው ቃል ደግሞ የኃጢያት ደመወዝ ሞት እንደሆነ ያሳያል ። እስቲ ጌታ በመስቀል የተናገራቸውን ሰባቱን ቃላት ትርጓሜያቸውን በሚገባ ለመረዳት እያንዳንዱን ቃል በየተራ እንመልከተው የመጀመሪያ ቃል «አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው» ሉቃስ ወፀ ቸር አምላካችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባውና በመስቀል ሆኖ ጥልቅ ሕማምን በመቀበል ላይ ሳለ ስለራሱ እያሰበ አልነበረም የሌሎች ነገር ያስጨንቀው ነበር እንጂ ስለራሱ ሕማም ስለድካሙና ስለመቁሰሉ ሲያስብ አልነበረም በጀርባው ላይ ያረፈው አለንጋ የፈጠረው ጥልቅ ቁስል አላሳሰበውም እጆቹንና እግሮቹን በስተው የያ ዙት አምስቱ ቅንዋት ችንካሮች ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ አላሳሰቡትም ብቸኛው ሐሳቡና ትኩረቱ ለሰው ልጆች ያለው ፍቅር ብቻ ስለነበረ ሌላውን ሁሉ ነገር ትኩረት አልሰጠውም በመጀመርያ የታሰበው ነገር ጠላቶቹንና እያሰቃዩት ያሉትን ሰዎች ማዳን ነበር በመስቀል ሳለ ከተናገራቸው ቃላት ሁሉ የመጀመርያው «አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው» የሚለው ነበር ሉቃ ፀ ጌታ ለወዳጆቹና ለራሱ ከማሰቡም በፊት አስቀድሞ ለጠላቶቹ አሰበ። አሁንም በዚህ ምግባር ያለህ ከሆንክ ከጌታ ሥራ አልተሳተፍህምና መንገዱንም አትከተል ምና በቸርነት ሥራው አርሱን ፈጽሞ አልመሰልኸውም ተሳታፊም አይደለህም እንግዲያውስ ለእኛ እንደተደረገልን አንዲሁ እኛም ለሌሎች አድርገን ሌሎችን ይቅር በማለት በይቅርታ የሚገኘውን ደስታና ጣዕም አናውቅ ዘንድ ክርስቶስ እኛን ይቅር በማለት በይቅርታ የሚገኘውን ደስታና ጣዕም እናውቅ ዘንድ ክርስቶስ እኛን ይቅር እንዳለን እወቅ የሰዎችን በደል ባሰብን ቁጥር ከልብ በሆነ ስሜትና ታማኝነት የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ልንል ይገባል ነገር ግን አንዲህ በምንል ጊዜ ጌታ ይህን ቃል ከተናገረበት ሁፄታ የእአኛ የተለየ ነው ጌታ የሚለው ይህንን ነው አባት ሆይ የኃጢአታቸውን ዋጋ ከፍያለሁና ዕዳም የለባቸውምና ይቅር በላቸው ሰማያዊ ፍርድ የጠየቀውን የፍትሕ ዋጋ አሟልቻለሁ ዕዳቸውንም ሁሉ ከፍያለሁ አሁን ይቅር በላቸው እነሆ ስላሰቃዩኝ ሰዎችና ስለማይወዱኝም ሰዎች ፈንታ ሞትን ቀመስሁ ይቅር በላቸው ያልሁት እነፒህን ብቻም አይደለም በደሜ አማካይነት ዕረፍት የሚሹትን ሁሉ አንጂ ከአዳም ጊዜ አንሥቶ እስከዘለዓለም ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ ከኃጢአታቸው ተጸጽተው የሚመለሱ ኃጥአንንም ሁሉ እንጂ ወደዚህች ሰዓት የመጣሁት ስለዚህ ነውና አባት ሆይ ይቅር በላቸው ኛ ዮሐ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ከተባለላቸው አንድ የጌታን ጎን በጦር የወጋው ወታደሩ ለንጊኖስ ነው ቤተክርስቲያን ይህን ወታደር በዓመት ሁለት ጊዜ ትዘክረዋለች ሳያውቅ የሠራውን ክፋት ሳይረዳ ጌታን በጦር ወጋው ስለዚህ ጌታ ይቅር አለው ቀየረውም ለንጊኖስ በዘመነ ያመነውንም መሰክረ ሰበከ በጢባርዮስ ዘመነ በተደረጉ ብዙ ተአምራት አማካይነትም ጌታ የዚህን ሰው ቅድስና ገለጠ «የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው» የሚለውን ቃል አእንዲገለጽባቸው ከሆኑት ወገን አንድ ሌላም ጻድቅ አለ ክርስቲያኖችን አንደአውሬ ያሳድድ የነበረ ኃያል ያሰቃያቸውና ይገድላቸውም በነበረው በዲዮቅልጥያኖስ ዘመን ቀኝ እጅ የነበረና እንደ እገሌ ተብሎ ተነጻጻሪ የማይገኝለት ክፉና ጨካኝ ሰው ነበር የሮማ ሹማምንት በሚገባ ሊያሰቃዩት ያልቻሉት ክርስቲያን የሚላከው ወደ እርሱ ነበር በአርሱም አጅ ተሰምቶ በማይታወቅ አዲስና ምሕረት አልባ የጭካኔ ስልት እንዲሰቃይ ይደረጋል ይህ ሰው ቅዱስ አርያነስ ይባላል በወቅቱ አንዴና ተብላ የምትጠራ ከተማ አስተዳዳሪ ነበር አሁን የግብፅ አንዲቷ ከተማ ስትሆን መጠሪያዋ ግን ተቀይሯል ብዙ ሺህ ክርስቲያኖችንም እጅግ መሪር በሆነ ጭካኔ ለሞት አሳልፎ የሰጠ ነው የሚያደርገውን ነገር ሳያውቅ ሳይረዳ በክርስቶስ አስካመነበት ጊዜ ድረስ ክርስቲያኖችን በማሳደድ ቀጠለ ካመነ በኋላ ግን በሮማው ንጉሥ በዲዮቅልጥያኖስ አጅ ሰማዕትነት ተቀበለ ስሙ በስንክሳር ላይ ተጽፏል ቤተክርስቲያንም ከታላላቅ አባቶች ወገን ቆጥራ ታስበዋለች ሳዉልም የሚያደርጉትን ከማያውቁት ወገን ነበረ በአያንዳንዱ ቤት አየገባ ወንዶችንም ሴቶችንም እየጎተተ ወደ ወኅኒ አሳልፎ ይሰጥ ነበር ዮሐ ቤተክርስቲያንም በእርሱ የተነሣ ትታወክ ነበር ቀዳሚ ሰማዕት ቅዱስ አስጢፋኖስ እንዲገደል በማድረግም ተሳትፏል ሐዋ ዛ ነገር ግን ሳዉል ወደ ደማስቆ ለመፄድ በመንገድ ሳለ ጌታ ራሱን ለሳዖል ገልጦ ምርጥ ዕቃ ሆኖ እንዲያጨው እስከሆነበት ጊዜ ድረስ ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ የሚያደርገውን አያውቅም ነበር ሳዖል አምኖ በመጠመቁ የክርስቶስን ስም የሰበከ ያስተማረ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሆነ ከሌሎች ሐዋርያት ሁሉ ይልቅ ተጋደለ ደከመምበብዙ ሕማምና እንግልትም በቄሳር ኔሮን አጅ ሰማዕትነትን ተቀበለ ቤተክርስቲያንን በትምህርቱ ብርሃን ሆኖ ያገለገለ አንጸባራቂ ዓምድ አንዱ ሆነ ጌታ በቸርነቱ አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሎ ባይናገር ኖሮ የቅዱስ ጳውሎስ አኳጌእን ፍጻሜ ምን ይሆን ነበር። ዮሐ ጸ በዮሐንስ ወንጌል በስምንተኛው ምዕራፍ ውስጥ ጌታ ሦስት ጊዜ እኔ እንደሆንሁ ባታምኑ በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁ እያለ ነግራቸዋል ይመለሳሉ ብሎ ትንሽም እንኳ ብትሆን ተስፋ ስለሚያደርግባቸው ሰዎች ግን ችላ ቢሉትም ቢያሳድዱትም ቢያሳዝኑትም በዚያው ልክ በቸርነቱ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው የሚለው የመስቀሉ ላይ ቃል እስከዓለም ፍፃሜ ጸንቶ ይኖራል ለምሳሌ አርሱን አንቀበልም በማለት ወደ አገራቸው ጌታ እንዳይገባ ከከለከሉት ወገን መካከል ሳምራውያን አንዱ ናቸው በዚህን ጊዜ ደቀመዛሙርቱ ያዕቆብና ዮሐንስ ለጌታ ቀንተው አሳት ከሰማይ ወርዶ እንድትበላቸው ጌታ ያዝዝ ዘንድ ጠየቁት እርሱ ግን ደቀመዛሙርቱን እንዲህ በማለት ገሠጻቸው « ምን ዓይነት መንፈስ እንደሆነላችሁ አታውቁም የሰው ልጅ የሰውን ነፍስ ሊያድን አንጂ ሊያጠፋ አልመጣም » ሉቃ ሀ ለደቀመዛሙርቱ የተናገረው ይህን ይሁን አንጂ ስለዚያች ሀገር ግን በልቡ ወደ አብ « አባት ሆይ የሚደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው » ብሎ ሳይጸልዩ አይቀርም ስለዚህ እስኪያውቁት እአስኪወዱትና እስኪያምነት ድረስ ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ በብዙ መጠባበቅ ታገሳቸው አሁን የምናምን ስለቃልሽ አይደለም እኛ ራሳችን አይተነዋልና አርሱም በእውነት ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት አንደሆነ እናውቃለን ብለው የምሥራቹን ለነገረቻቸው ሳምራዊት የሚመሰክሩ እስኪሆኑ ድረስ ጠበቃቸው ዮሐ ፀሣ «አባት ሆይ ይቅር በላቸው» አኒህ ቃላት ከሁለት የሚበልጥን ፍቅር አና ምሕረት የያዙ ናቸው ዐቢይነታቸውን በሚገባ ታውቅ ዘንድ አስቲ ሁኔታውን በራስህ እንደሆነ አድርገህ አስበው አንድ አክል ፈጥሮብህ የነበረን ሰው ይቅር ልትለው ትችላለህ ግን አስቲ አንድ ሌላ ዓይነት ሰውን ደግሞ አስብ በሐሰት ቢከስህና ያለአግባቡ ቢያስፈርድብህ ሕዝብ እና ሹማምንት በአንተ ላይ እንዲነሣሱ ቢያደርግ ቢሰድብህና ቢዝትብህ እንድትገረፍና እንድትሰቀል ቢያደርግ በአጅህና በእግሮችህ የምስማር ችንካሮች እንዲመቱ ቢያደርግ ይህ ሁሉ ሆኖ ስቃይህ ጫፍ ደርሶ ሳለ ይቅር ትለዋለህ ። በመስቀሉ ዙሪያ ግዳጅ ላይ የነበሩት ወታደሮች ይቅር በላቸው የሚለውን ቃል ባደመጡ ጊዜ እጅግ የተደንቀው ነበር በቀኙ ተሰቅሎ የነበረውም ወንበዴ እንዲሁ ተደንቆ ነበር ለዚሁ ወንበዴ ጌታ ሁለተኛውን ቃሉን ተናገረ «ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ትሆናለህ » ሁለተኛው ቃል አውነት አልፃለሁ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ ሉቃ ጌታ በመስቀል ሳለ በመጀመርያ ያነጋገረው ሰው በቀኙ የተሰቀለውን ወንበዴ ነበር። ያቺ የእርሱ ጸሎት ለብዙዎች የመንፈሳዊ ሐሳብና ተመስጦ መነሻ ሆነች ቤተክርስቲያንም ይህን ጸሎት ከዚህ ሰው ተምራ በጸሎት ቅዳሴ ላይ «ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ » አቤቱ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበን በማለት ዘወትር ትጸልያለች ጌታ አንዲት ቃል እንኳ ተናግሮ መልስ ሊሰጣቸው ሳይወድ የቀሩ ብዙዎች ሳሉ ያ ወንበዴ ግን ከጌታ ፈጣን ምላሽ ያገኘ ብቸኛው ሰው ሆነ ለፍርድ አቁመውት ሳለ አና ሕማምን በመስቀል ላይ እየተቀበለ በነበረበት ጊዜ ጌታ ብዙዎች ላቀረቡለት ጥያቄ አንዳችም ምላሽ ለመስጠት እንዳልወደደ አስታውስ ተጨነቀ ተሠቃየ አፉንም አልከፈተም ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት በሸላቾቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ እንዲሁ አፉን አልከፈተም ጓኢሳ ዛቼ ለሊቀ ካህናቱ ለቀያፋ ብቻ በሕያው እግዚአብሔር አምልፃለሁ ብሎ በለመነው ጊዜ መልስ ሰጥቷል ማቴ ኗ ብዙዎች ተሳለቁበት ነገር ግን መልስ አልሰጣቸውም ሰደቡት የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንክስ ከመስቀል ውረድ እያሉ ተፈታተኑት ነገር ግን አልመለሰላቸውም ማቴ በግራው ተሰቅሎ የነበረው ወንበዴም ክርስቶስ አንተ ከሆንህ ራስህንም እኛንም አድነን ሲል ዘበተበት ጌታ ግን ምንም አልመለሰም ሉቃ ወሀ ነገር ግን በቀኙ የነበረው ወንበዴ ገና በመንግሥትህ አሰበኝ ብሎ በተናገረበት ቅጽበት አውነት አልፃለሁ ሣጣሣሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ ብሎ መለሰለት ሉቃ ማ ዛ ጌታ ለዚህ ወንጀለኛ ያሳየው ወዳድነት እንዴት ደስ የሚያሰኝ ነው ይህም ወዳጅነት ጌታ በገነትም እንዲቀጥል አደረገ አንጂ በመስቀል ላይ ብቻ እንዲወሰን አልወደደም ዛሬ በገነት ትሆናለህ ብሎ ቃል ቢገባለት ብቻ ይበቃ ነበር ነገር ግን «ከእኔ ጋር ትኖራለህ ብሉ ድርብ ቃልኪዳን ሰጠው ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ በዚያም ያ ወንጀለኛ ከጌታ ወደ ገነት ሲፄድ አጅቦት የሚጓዝ ጃንደረባ ጌታ ባለበት በዚያ እርሱም ደግሞ እንዲሆን የተፈቀደለት ሆነ ይህ ወንበዴ ምንኛ ፅድለኛ ነው ጌታ ወንጀለኛውን ከቶም አልተጸየፈውም እንዲያውም በተቃራኒው በውስጡ ቀና መንፈስን አገኘበት በመስቀል ሆኖ ሲያገኘው በዚያ አነጋገረው ወንበዴው ሞትን ከመቅመሱ በፊትም ለወደፊት ድኅነቱ ቃል ኪዳን መተማመኛ ሰጥቶ እርሱን በማስደሰት ጌታም ደስ የሚሰኝ ሆነ በምድር ልብህ ከእኔ ዘንድ ሆኗልና በገነት አንተ ከእኔ ጋር ትሆናለህ በመስቀል ሳለህ ነፍስህን ለእኔ በእምነት አክብረህ ሰጥተኸኛልና የወደፊት ፅጣህን አደራ ያኖርኸው በእኔ ዘንድ ነው ከኔ ጋር ሆነህ በመስቀል የተንገላታኸውን ያህል እንዲሁ ከእኔ ጋር ሆነህ ከና ከፍ ትላለህ አንተ የተሰቃየኸው እኔ ስቃይን በምቀበልበት ወቅት ከእኔ ጋር አብረህ ነውና እንዲሁ ከአኔ ጋር አብረህ በሕይወት ትኖራለህ ይህ በመስቀል የተፈጸመው ግጥምጥም እንዴት ዕፀብ ነው። ንስሐን ሽተው ሳይሆን ሞት በዚህ ዓለም ከሚወዱት ነገር ስለሚለያቸው ብቻ ለሞት ሲቃረቡ አምርረው የሚያለቅሱ ሰዎች ብዙ ናቸው ሞት ከሚወዲቸው ሰዎችና ከምኞታቸው ቆርጦ ስለሚለያቸው ያለቅሳሉ በዚያች በሞት ሰዓት እንኳ ዓለም የምታጓጓ ሆና ነው የምትታያቸው ሞት ሰውን የግድ እጁን ወደ መስጠት በጄ ብሎ ወደመገዛት ያመጣዋል ብለህ አታስብ ለአንዳንዶች እንጂ ለሁሉም የሚሠራ አካፄድ አይደለም የሞትን ሰዓት በቀኝ የተሰቀለው ተጠቀመባት በግራ ተሰቀለው ወንበዴ ጌታን በመዝለፍና በጌታ ላይ በመዘባበቱ ሲገፋበት ጓደኛው ፈያታዊ ዘየማን ግን «በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ እያለ ለመነ ጌታ በፀፀት የነበረውን ይኽን ወንበዴ ችላ አላለውም ለጸሎት ምላሽ ለመስጠት እንኳ አላመነታም ወንበዴው ከጠበቀው ይልቅ በፈጠነ ቅጽበት ምላሽ አገኘ በማትቀረው በሞት ሰዓት ሆኖ ጌታ ምሕረት አያደርግልኝም ብሎ አልሰጋም ተስፋም አልቆረጠም ጌታም በበኩሉ «አውነት እልፃለሁ ዛሬ በገነት ከአኔ ጋር ትሆናለህ » ሲል ምሕረቱን አረጋገጠለት አፀናለት አሁን ከእኔ ጋር ነህ ከአፍታ በኋላም ደግሞ ከአኔ ጋ ነህ ነገር ግን በሁለቱ የአብሮነት ጊዜያት መካከል ትልቅ ልዩነት አለ በስቃይ ጊዜያት ከአኔ ጋር እንደነበርህ በገነት ደግሞ ከእኔ ጋር ትሆናለህ ከዚህ ሕማምን ትቀበላለህ አዚያ መጽናናትን ታገኛለህ ጌታ በገነት ብሎ ሲናገር ወንበዴውን እያረመው ነበር ወንበዴው ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ «በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ ብሎ ለመነ ጌታ በሰማያት መንፈሳዊ መንግሥት እንዳለው በዚህ ዓለም ያልሆነች እንደሆነች አምኖ ነበር ሰዎች ግን ወደዚያች መንግሥት ከፍርድ ቀን በኋላ እንጂ በፊት ለመግባት አይችሉም ከሞት በኋላስ ሰዎች ወደ መቆያ ሥፍራ ይሄዳሉ የሚያምኑና ታምነው የተገኙ ሰዎች እስከ ፍርድ ቀን የሚቆዩበት ሥፍራ ገነት ነች ስለዚሁ ጌታ ለወንበዴው ዛሬ በሰማያዊት መንግሥቴ ትሆናለህ ብሎ አልመለሰለትም «በገነት» ትሆናለህ ብሎ አለው እንጂ በገነት ብሎ በማረምም የእውነተኛ መምህርነት ሥራውን አከናወነ በመስቀል እያለም እንኳ የደገኛ መምህርነት ተግባሩ አልተቋረጠም ጥፋትን ለአጥፊው ያለ ቁጣና ነቀፋ የሚጠቁም መምህር ነውና «በገነት ከአኔ ጋር ትሆናለህ ይህ ቃልኪዳን ነው ዳግም በምመጣበት ጊዜም እንዲሁ ከእጌ ጋር ትመጣለህ አሁን በመስቀል በቀ እንዳለህ በፍርድ ቀንም በቀኝ ትቆማለህ ጻድቃንን የምትወክል ትሆናለህ በመንግሥቴ ከእኔ ጋር ትሆናለህ በዘለዓለማዊ ሕይወትም እንዲሁ እነሆ አኔ ለዘወትር ከአንተ ጋር ነኝ ይህ ቃል ኪዳን ይህ ከጌታ ጋር እሆናለሁ የሚል ጉጉት እና መጠባበቅ ምናልባት ይህ ወንበዴ ሞትን በደስታ አንዲቀበለው አድርጎት ይሆናል ሞት እንዴት መልካም ነው። በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደረግ ሁሉ እርሱ ወንድሜ አህቴም እናቴም ነውና ጌታ በመስቀሉ ለእናቱ በተናገረው ቃል ቤተሰቡን በቤተሰብነት አላያቸውም የሚለውን የተሳሳተ ትርጓሜ ረትቷል ለእግዚአብሔርና ለአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን ራስንና ሕይወትን መስጠት ማለት ሰው በዚያ ምክንያት ወገኖቹን በተለይም ደግሞ ቤተሰቡን ችላ ይላል ማለት አይደለም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ አንደተናገረው ነገር ግን ለእርሱ ስለሆኑት ይልቁንም ስለ ቤተሰቦቹ የማያስብ ማንም ቢሆን ዛፃይማኖቱን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነው ጢሞ ለአገልግሎት ራስን መስጠት አንድ ሰው ቤተሰቡን በተለይም ደግሞ አናቱን እንዳያገለግል እንዳይጠብቅ ሰበብ ምክንያት ሊሆን የሚችል ነገር አይደለም ጌታችን እና ቅድስት እናቱ የመገናኘታቸውና መለያየታቸው ነገር በዚህ መልኩ እንደሆነ አስቀድሞ የተወሰነለት ይመስላል ጌታ ሰው ሆኖ ወደዚህ ዓለም ሲመጣ በመጀመሪያ ያየው መልክ የእርሷን የተቀደሰ ገጽ ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ ነበር ነፍሱን ለአብ አደራ ከመስጠቱ በፊትም በመጨረሻ ያየውም እንዲሁ የአርሷን ገጽ ነበር ልጅዋ በፄደበት ሁሉ ትከትለው የነበረችና በሕማሙ ጊዜ ጥልቅ በሆነ ፍቅርና ኃዘን በመስቀሉ አግር ሥር ቆማ የነበረች እናት ናት በዚያም ሳለች ልጄና አምላኬ ሆይ ዓለም ድኅነትን በመረከቡ ሐሴት ያደርጋል እኔ ግን ለሰው ሁሉ በጎነት ስትል በትዕግስት የተቀበልከውን ስቅለትህንና ሕማምህን ስመለከት ልቤ በውስጤ እጅግ ይቃጠልብኛል እያለች እንዲህ በመሳሰለው በሚስደንቅ ቃል ትናገር ነበር እርሱም እናቱን እንደሚወድ ልጅ በሕማም ሳለ እንኳን የእናቱን አደራ ሥፍራ አስያዘ ስለዚህ ጌታ በሐዘኗ ያረጋጋት ዘንድ በትካዜዋ ጊዜ ጥበቃ ክብካቤ ያደርግላት ዘንድ እንደሚገባው አሰበ «በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል ተብሎ የተነገረለት ሐዘን ደርሶ ነበርና ሉቃ ወ ልጂ አንደመሆኑ እናቱን በሐዘኗ ማረጋጋት እንደሚገባው አሰበ እአርሰዋን በማነጋገር አኳቷኗን አብሯት የሚሆን መንፈሳዊ ልጅንም በመስጠት አጽናናት ጌታ በመስቀል ሳለ ለእናቱ የተናገረው ቃል በቀኙ ከተሰቀለው ወንበዴ ጋር ከተለዋወጠው ቃል የተለየ ነበር ወንበዴው ቀድሞ አናግሮት ጌታ ለዚያ መልስ ሰጠው ለቅድስት እናቱ ግን ቀድሞ ያናገራት ጌታ ነው እርስዋ እስክትናገር ድረስ አልጠበቀም ሐዘኗን ገልጻ አስክትናገር አልጠበቀም ነገርግን በልብዋ ይዛ መጠበቅ ዝም ማለት በሕይወቷ የለመደችው ነገር የምታቀርብ አልነበረችም በመስቀሉ አጠገብ ሳለች እንኳ አላለቀሰችም እንዲያውም ረጋ ብላ እና ሰውነቷን ገዝታ በጸጥታ ሐዘኗን ተሸከመች ጌታ ፀጥ ያሰኛት ነገር ምን እንደሆነ አወቀ የውስጧ ሐሳብና ስሜት ምን እንደሆነ ያውቅ ነበር ስለዚህ እርሷ ሳታናግረው እርሱ አናገራት ቅድስት እናቱም ለልጂ በመታዘዝ ከሚወደው ደቀመዝሙር ጋር አብራ ለመኖር ሄደች ድንግል ማርያም ዮሐንስ ለጌታ ስለነበረው ፍቅር ጌታ ለዮሐንስና ለቤተሰቡ የሰጠው እውነተኛ ጸጋ እውነተኛ በረከት ነበረች ቅዱስ ዮሐንስ እንደ ልዩና ድንቅ ስጦታ አድርጎ ተቀበላት እስከ ጊዜ ዕረፍቷም ድረስ ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ ክብካቤና አገልግሎት እያገኘች በእርሱ ቤት ኖረች ቅድስት ድንግል እስካረፈችበት ጊዜ ድረስ ቅዱስ ዮሐንስ ከኢየሩሳሌም ከተማ እንዳልወጣ ይነገራል ቅዱስ ዮሐንስ ጌታን እጅግ ይወደው የነበረ ከመሆኑ የተነሣ እስከ መስቀሉ ድረስ ተከተለው በሕማሙ ገዜ ከጎኑ ነበር በምድር ሆነ በሰማይ ለዚህ ሽልማት የሚገባው ነበር በምድር ለሚገባው ሽልማት ቅድስት ድንግልን በቤቱ የማኖርን ታላቅ ጸጋ ተቀበለ እንዲሁ ሁሉ ጌታን የሚከተሉ የሚያምነብትም ዋጋቸውን ይቀበላሉ ጸጋውና ፍስሐውም የእመቤታችንም በረከት ይሰጣቸዋል ቅድስት ድንግልም በፈንታዋ ቅዱስ ዮሐንስን ልጅዋ አድርጋ ተቀበለችው ጌታም ከደቀመዛሙርት ወገን እጅግ ታማኝ አዛኝና ፍቅር ያለውን ሐዋርያ ሰጣት ቅዱስ ዮሐንስ ስለፍቅር እጅግ ስሜቱ ቅርብ የሆነና ስለፍቅርም ቅንአት ያለው ነበር «አግዚአብሔር ፍቅር ነው » ሲል የተናገረው እርሱ ነው ዮሐ በጌታ እቅፍ ገብቶ ነበር እና ጌታም እጅግ ይወደው ነበር ተብሎ የተጻፈለትም እርሱ ነው። መለያየትን የሚጠቁም ቃል አይደለም ወልድ ሕማምን እንዲቀበል ስለኃጢአትም ነቀፋንና የአግዚአብሔርን ቁጣ እንዲሸከም አብ መፍቀዱን የሚያሳይ ቃል ነው እንጂ ይህ በስሜት ስለደረሰበት ሕማም ነው ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ በአካሉ ስለተቀበለው ሕማም ደግም ምንም እንኳን በከሃሊነቱ ወልድ ሕማም የማይሰማው እንዲሆን ማድረግ የሚቻለው ቢሆንም ነገር ግን በአካሉ ሕማምን እንዲቀበል እንዲታመምም ፈቀደ ወልድ ሕማም የማይሰማው እንዲሆን ቢያደርግ ኖሮ የስቅለቱ ነገር ዋጋ ባልኖረው ነበር ለከማም ቅጣት ተፈጸመ ሊባል አይችልምና ያለ ቅጣትም ምሕረት ያለ ምሕረት ደግሞ መዳን አይገኝምና ስለዚህም አብ ወልድ ሕማምን እንዲቀበል ፈቀደ ወልድ ደግሞ ይህንኑ ፈቅዶ ሕማምን ተቀበለ ታመመ ወልድ ወደዚህ ዓለም የመጣበት ምክንያትም ይኸው ነው ወደዚህ ዓለም የመምጣቱም ነገር አብና ወልድ መንፈስ ቅዱስም በአንድ አምላክነታቸው የፈቀዱት የወደዱትና የወሰኑት ጉዳይ ነው ስለ ሰው ልጆች በጎነትና ስለ አምላካዊ ፍርድ መፈጸም እግዚአብሔር አብ ልጁ ራሱን መሥዋዕት አድርጎ እንዲያቀርብና እንዲታመም ፈቀደ እንጂ ወልድን አልተለየውም ወልድም ተላከ እንጂ አልተነጠለም አግዚአብሔር አንድ ልጁን ይታመም ዘንደ አሳልፎ ሰጠ እንጂ ወልድን ፍጹም ይወደው ነበር ነገር ግን « ደዌያችንን ይቀበል ዘንድ ፈቀደ » ኢሳ አስቲ ይህን ስንል ምን ማለታችን እንደሆነ ሐሳቡን ለመገንዘብ እንድንችል አንድ ምሳሌ እንውሰድ አንድ ልጅ አካሉ በአንድ ምክንያት ቆስሎ ቁስሉ ፈሳሹ ይዞ ሲያመው ከአባቱ ጋር ያን ለመታከም ወደ ሐኪም ቤት ሄደ አንበል ሐኪሙም ቁስል የያዘውን ያልተፈለገ ፈሳሽ ቁስሉን በጥቶ ለማውጣት ስለፈለገ ያን እስኪያደርግ አባት የልጁን አጅ ጥርቅም አድርጎ ይይዛል ልጁም አባቱ ሐኪሙ ቁስሉን እንዳይነካ እንዲያደርግለት «ፈልጎ አባቴ ለምን ትተወኛለህ » አያለ ይጮሃፃል አባት ግን የቁስሉ መበጣት መፍረጥ ለልጁ የሚበጅ አንደሆነ ስለሚያውቅ ለልጁ ካለው ፍጹም የሆነ ፍቅርና ክብካቤ የተነሣ ልጁ አያመመው ዝም ማለቱ የአባትና ልጅ ዝምድናቸው ቀርቷል እንደማያሰኝ ሁሉ አስቀድመን ያነሣነው ዓውደ ንባብ ጌታ ተውኸኝ ማለቱ አብ ወልድ «ተወው» አያሰኝም ተውኸኝ»እ የሚለው ቃል የመሰቀሉ የመታመሙም ነገር እንደተከናወነና ጌታ ስለኃጢአታችን መሥዋዕት ሆኖ ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ ታላቅ ካሳ እንደፈጸመልን ያስረዳል አብ ስለዚያች ሕማም ልጁን አሳልፎ የመስጠቱ ነገር በመስቀል ስለድኅነታችን ከሆነው ሕማም ሁሉ እጅግ ከፍተኛው የሚበልጠውም ነው ጌታ «አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ« ብሉ በተናገረ ጊዜ እንዲሁ በሚል ቃል የሚጀምረውን የዳዊትን ኛ መዝሙር ጌታ ለአይሁድ እያስታወሳቸው እንደነበረ ብዙ የትርጓሜ መምህራን ያስተምራሉ ስለዚህም ይህ ቃል መጻሕፍት ስለእርሱ የሚመሰክሩ ሆነው ሳለ ዮሐ ደጩ አይሁድ ግን መጻሕፍትን ባለማወቃቸው አእንደሚስቱ ማቴ ሀ የተጻፈው ነው ጌታም መዝሙር የተጻፈውን ሊያስታውሳቸው «አምላኬ አምላኬ» በማለት ተናገረ አይሁድ ግን የመዝሙርን ክፍል በመዝሙሩ የመግቢያ ሐረግ እንጂ በቁጥር ከፋፍሎ መለየት ልማድ አልነበራቸውምና ይህ የመዝሙር ክፍል ስለጌታ ምን ይነግረናል። « በዚህ ዓለም እንዳደርገው የሰጠኸኝን ተግባር ፈጽሜአለሁ ብለህ መናገር መቻልን ጌታ በዚህ ዓለም ሳለ በአብ በራሱ እአና በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ የተወጠነለትን ሁሉ ፈጽሞ የማከናወኑን ነገር ዘውትር በፊትህ አኑረው ሰባተኛው ቃል «አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ » ሉቃስ ጓጃኗ ጌታ ለሕማም ተላልፎ እንዲሰጥ ከመሆኑ አስቀድሞ ሊያደርገው ይገባው የነበረውን የጽድቅ ተግባር ፈጽሞ እንዳከናወነ ሁሉ በመስቀል ላይ እና ከዚያ ወዲያም የነበረውን ተግባር እንዲሁ በሚገባ አሟልቶ ነው ያከናወነው በመስቀል እንዲሞት ከሆነ በላ የቀረው አንድ ተግባር ነበር ምርኮን ማርኮ ለሰዎች ስጦታን መስጠት ሶፎ ፀኋቋ ወደ ሲዖል ወርዶ የምሥራቹን ለሙታን ማድረስ ከአዳም ኃጢአት በጊላ ተዘግታ የነበረችውን የገነትን ደጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመክፈትም በዕረፍት ያሉ ቅዱሳንን ከሲዖል ወደ ገነት የመውሰድ ተግባር ይቀረው ነበር የድኅነት ሥራ ተፈጽሞ ነበርና ይህን ከመሆን የሚያዘገየው ምንም ምክንያት አልነበረም ለሞቱት ድኅነትን ያስገኝላቸው ዘንድ ከሥጋዊ አካሉ ሊለይ ግድ ነበር ከሞት በኋላ እንዲያደርገው የታቀደለትን ተግባር ለማከናወን ነፍሱን ለአብ መስጠት ነበረበት ስለዚህም «አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ» ሲል አሰምቶ ተናገረ ነፍሴን አደራ አሰጣለሁ ለሌላ አይደለም ለአንተ እንጂ የዚህ ዓለም ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ ገዥ ይመጣል በእኔ ላይ ግን አንዳች የለውምና ዮሐ ዉ ከአብ ወጥቼ ወደዓለም አንደመጣሁ ደግሞ ዓለምን ትቼ ወደአብ እሄዳለሁና ዮሐ በሲዖል ለራሱ እንዳስገዛቸዉ ነፍሳት የጌታንም ነፍስ ሊገዛ የዚሁ ዓለም ገዢ መከጀሉ እንደምን ያለ ድፍረት ነዉ። ይህን እንዴት ለማድረግ እንደምንችል ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ አስቲ ሁለት ምሳሌዎችን እንመልከት አባት ሆይ ይቅር በላቸው ጌታችን ጸሎትን ሲያስተማረን «እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን »በማለት እንድንጸልይ ነው ስለዚህ አንተ ምሕረትን እንድታገኝ አስቀድመህ «አባት ሆይ ይቅር በላቸው » በማለትህ ቅድሚያ የሚፈለግብህ ዋጋ እና ማሟላት የሚገባህ ግዴታ ነው ማለት ነው ማንም ሰው ቢሆን ግን ስለሌሎች «አባት ሆይ ይቅር በላቸው » ብሎ በመጸለዩ ለእኛ ሰዎች ምሕረትን ይቅርታን የሰጠ ያደረገ አይምሰለዉ ይህን በመናገሩስ ምህረትን የሚያገኘዉ ራሱ ነዉ እንጂ ሌሎችን ይቅር ማለት ለራስ ምሕረት የማግኛ በር ለራስ ምህረት የመግዣ ገንዘብ ነዉና ይቅር በሉ ይቅርም ትባላላችሁ ተብሎ እንደተጻፈ ሉቃ ሟ ጌታ አቡነ ዘበስማያት የምንለዉን ጸሎት ካስተማረ በኃላ በጸሎት ካሉት ቃላት ሁሉ ተጨማሪ ትምህርትን አስከትሎ የሰጠበት ቃል ስለ ይቅርታ የሚናገረዉን ክፍል ነዉ እንዲህ ይላል «ለሰዎች ኃጢአታቸዉን ይቅር ብትሉ ሰማይ አባታችሁ እናንተን ደግሞ ይቅር ይላችኃልና ማቴ ስለዚህ ሌሎችን ይቅር የማትል ከሆነ ደግሞ ሌሎችን ሳይሆን ራስህን ከይቅርታ ዉጪ ታደርጋለህ ማለት ነዉ «አባት ሆይ ይቅር በላቸዉ» ብለህ ብትለምን ግን እርሱ ደግሞ «አንተንም ይቅር እልዛፃለሁ» ሲል ይመልስልፃል ስለዚህ አንተ ይቅርታን እንድታገኝ የምትሻ ብትሆን ሌሎችን ይቅር ማለትህ ግድ ይሆናል የበደሉህን ይቅር ማለትህ ለራስህ ምህረትን ለማግኘት አስቀድመህ መፈጸም ያለብህ ግዳጅ ስለሆነ ብቻ ነዉ ለአንተ የሚበጀህ ምናልባት እንዲህ ያለዉ ምሕረት ማድረግ ይቅር ማለት ሕሊናህ ባስቀመጠዉ ምክንያታዊ መስፈርት ሲለካ ተገቢ ነዉ ብለህ የምታምንበት ዓይነት ስለማይሆን ዉስጥህን ሊያበሳጨዉ ሊያናድድህም ይችላል እንደዚያ ከፍ ዝቅ አድርጎ ያዋረደኝንና ያበሳጨኝን እንዴት ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ ይቅር ልለዉ አችላለሁ። ክፉን በክፉ ሳትመልስ መታገስህን ብቻዉን አይበቃም በዉስጥ የሚፈታተንህን ስሜት አሸንፈህ በፈቃደኝነትና በፍቅር ይቅር ማለት አለብህ መስቀል ላይ ስትወጣ ደግሞ «እርሱንና የትንሣኤዉን ኃይል እንዳዉቅ በመከራዉም እንድካፈል» ብለህ ለመናገር ያኔ ትችላለህ ፊሊ በመከራዉ ተካፍለሀልና እርሱን መስለህ ወደመስቀል በመዉጣት የሚያደርጉትን ለማያዉቁ እና የበደሉሁን ሰዎች ይቅር ብለዛሃልና «ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትሆናለህ» ይህንን ቃልኪዳን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ልቀበል ከወደድሁ አአንደፊያታዊ ዘየማን ከላደረግነዉም የሚገባንን አንቀበላለንና ነዉሬን አምቼ የሚደርስብኝን ሁሉ ልቀበል ይገባኛል አያልህ ለገዛ ራስህ ንገረዉ ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ ፊያታዊ ዘየማን በፍርድ የደረሰበትን ስቅላትና የተቀበለዉን ሕማም ለምን ብሎ አልተማረረም አልተከራከረም እርስ የፈለገዉ በዘለዓለማዊ ሕይወቱ ይቅር መባልን ምህረት ማግኘትን ብቻ ነበር ይህን ምሳሌ ልንከተል እንጂ ከመስቀል ወርደህ እኔንም አንድወርድ አድርገኝ ብሎ ጌታን እንደተገዳደረዉ እንደ ፊያታዊ ዘፀጋም ልንመስል አይገባንም በግራ የተሰቀለዉ ወንበዴ ልቡ ጠማማ ነበርና ራስህንም አኛንም አድን እያለ ይናገር ነበር ጌታ ከመስቀል ቢወርድማ ዓለም ከእነርግማኗ በኖረች ነበር በግራ የተሰቀለዉ ወንበዴ ይህንን የሚያዉቅ ቢሆን ኖሮ በቅንነትም የነፍሱን ድኅነት የሚሻ ቢሆን ኖሮ እንዲሁ እያለ በተናገረ ነበርጌታ ሆይ ስለ አኔ እኔ እንዳልጠፋ ስትል እባክህን ትንሽ በመስቀልህ ላይ ቆይ ስለ እኔ ሕማምህን ታገስ ጌታ ሆይ ስለኃጢአቴ ሁሉ የሚገባዉን ዋጋ ትከፍል ዘንድ እስከሞት ታገስ ወንድሜ ለዘለዓለማዊ ሕይወቱ ጉዳይ ይጨነቅ አንደነበረዉ እንደ ፊያታዊ ዘየማን መንፈሳዊ ሁን እንጂ ሥጋዊ አትሁን በተጨማሪም በሕይወትህ በሚገጥምህ መከራ ሁሉ በቀኝ እንደተሰቀለዉ ወንበዴ ስላደረግነዉም የሚገባንን እአንቀበላለንና በል እንጂ ለምን ሆነ ብለህ አታማረር አታፈግፍግ በመንግሥትህ አስበኝ ብለህ ጌታን ከጠየቅህ ዘንድ አንተ ደግሞ በፈንታህ በምድር ሳለህ እርሱን ማሰብ በፍቅርና በአምልኮም እርሱን ሙጥኝ ማለት ይገባሃል አግዚአብሔር በሰማያዊ መንግሥቱም እንዲያስብህ ጭምር ጠይቀው እንጂ ስለምድራዊ ሕይወትህ ብቻ መጎብኘትን ምትለምነው አትሁን ይህች ምድር ለአንተ ያዘጋጀችልህ ችንካሮች መስቀሉች መከራዎች ምንም ይሁን ዋናው መታሰብ ያለበት ነገር በሰማያዊው መንግሥት የሚኖርህ የወደፈቱ ሕይወትህ ነው ቁምነገሩ በገነት ከጌታ ጋር መሆናችን ነው እንጂ ምድራዊ ሕይወታችን በመስቀል አእንደተቸነከርን ብናሳልፈውም የሚጎዳን ነገር የለም አያሳስብምም ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ ታገስ እንጂ ከመስቀልህ ለመውረድ ቀዳዳ አትፈለግ ጌታ በቀኝ የተሰቀለውን ወንበዴ እምነቱን ንስሐውን እአና ስለኃጢአቱ ማዘኑ የተፀፀተውን ፀፀት ስለተቀበለው «ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትሆናለህ» አለው አንተስ በገነት ከእርሱጋ ለመሆን የተገባህ ትሆን ዘንድ አምነት ንስሐን እና ስለኃጢአት ማዘንን ለአግዚአብሔር አቅርበህለታልን። ከእርሱ ጋር አበረኽው ትከብር ዘንድ እንዲሁ ደግሞ በመከራም አርሱን ለመምስልመከራን ተቀበል ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትሆናለህ» የሚለው ቃል እጅግ የሚያፅናና በሐሴትና በተስፋ የሚሞላ የሚያለመልምህ እንደሆነ አስታውስ ወንበዴው በገነት ትሆናለህ የሚል ቃለ ኪዳንን የተቀበለ ከሆነ አንተ ደግሞ የሠራኽው ኃጢአት ምንም ይሁን ምን ተስፋ ልትቆርጥአይሆንልኝም ብለህ ልትሳነፍ አይገባህም ወንበዴው በሕይወቱ ማብቂያ የመጨረሻዋ ደቂቃ ያቀረበው ንስሐ ተቀባይነት ካገኘ አንተም የቀደመ ሕይወትህ በሙሉ በብኩንነት ያለፈ ቢሆንም እንኳ ተስፋ መቁረጥ የለብህም ጌታ ለወንበዴው ያደረገው የቸርነት ሥራ ለጸሎታችን የእግዚአብሔር ምላሽ ምን ያህል ፈጣን ሊሆን አንደሚችል በሚገባ የሚያሳይ ነው ወንበዴው ገና ጌታ ሆይ በመንግሥትህ አስበኝ » ከማለቱ ወዲያው «ዛሬ በገነት ከእፄ ጋር ትሆናለህ » የሚል ምላሽ አገኘ ስለዚህ በጸሎትና በልመና ትጋ «ጌታ ሆይ አስበኝ » ማለትም አትዘንጋ በአምነት እና ከልብ በሆነ ስሜት ሆነህ ደግመህ ደጋግመህ ይህንን ጸልይ አግዚአብሔር ምላሽ አንደሚሰጥህም እርግጠኛ ሁን ለሰይጣን እጅ ሰጥተህ ተከትለህ በሚመጡብህ ሀፍረት ወይም ትፅቢት ምክንያት « አስበኝ » ብለህ ከመለመን መከልከልን በራስህ ላይ አታምጣ እንዳይገጥምህም አስቀድመህ አንተም ለሰይጣን እጅህን አትስጥ ቁራጭ ስለኃጢአት በታላቅ ሀፍረት ሆኖ « ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ » ሲለ በቀኝ የተሰቀለው ወንበዴ ደግሞ የኃጢአቱን ነገር አውቆና ህህህህ«ፎከሀወበዐቲ»ዐ አምኖ ጸሎቱ « ጌታ ሆይ አስበኝ » የምትል ነበረች ።