Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

303 ወሳኝ ጣያቄዎች.pdf


Advertisement
  • word cloud

303 ወሳኝ ጣያቄዎች.pdf
  • Extraction Summary

ምዕራፍ አስር የመጽሐፍ ቅዱስ ሕልውዓሓቱ። በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኀሩኅ በጣም አዛኝ በሆኾነው ነው ዛሬ የካቶሊክ ካኖን መጻሕፍትን የፕሮቴስታንትና የግሪክ ኦርቶዶክስ ካኖን ሪ መጻሕፍትን ያጠቃልላል ኝ ጾከተር ፓጅፅ ከገዝታሪካዊ ሥነመሰኮት ስመጣጡና ትገተናውገ ከርስቶስ ንነው ስለ ሉቃስ ወንጌል የክርስቲያን ምሑራን እንዲህ ሲሉ ጽፈዋል «ከመጀመሪያ ጆምሮ ቤተክርስቲያን አይሁድ ያወቋቸውን የብሱይ ኪዳን መጻሕፍት በ ዓል በካርቴጅ ጉባኤ መጽደቃቸውን ነው። በማቴዎስ ላይ «እውነት እሳችቷለሁ የሰው ልጅ ምሁራዊ ፃብቱን እንዲያበለጽግ ይፈልጋል በቀላሉ የሚመጣ ነገር በቀላሱ የሚጠፋ ስለሆነ በቀላሉ ሊጠፋ በሚችል ቀላል እምነት ኢስላም አይስማማም ታዲያ ክርስቶስ ማን ነው። አይደለም በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የርሱ ነው። ቁርአን ይህንን ጠንከር ባለ መልኩ አንዲህ ተችቶታል አይሁድ ዑዘይር የአላህ ልጅ ነው አሉይህ በአፎቻቸው የሚናገሩት ቃላቸው ነውየነዚያን ከነሱ በፊት የካዱትን ሰዎች ቃል ያመሳስላሉ አላህ ያጥፋቸው ከእውነት እንዴት ይመለሳሉ። ከሚያጋሩት ሁሉ የጠራ ነው የአላህን ብርፃን በአፎቻቸው ለማጥፋት ይፈልጋሉ አላህም ከሓዲዎች ቢጠሉም እንኳን ብርሃኑን መሙላትን እንጂ ሌላን አይሻም እርሱ ያ አጋሪዎቹ ቢጠሉም መልክተኛውን ሙሐመድን በቅን መንገድና በእውነተኛ ፃይማኖት ላይ ከሃይማኖት ሁሉ በላይ ይፋ ያደርገው ዘንድ የላከው ነው ቁርአን ሱረቱ አትተውባ እስካሁን ባሳለፍነው እንደተመለከትነው በኢየሱስ ላይ ክርስቲያኖች ያላቸው አቋም ይህ ብቻም አይደለምአምላክ ነው ከሥላሴዎቹ አንዱ ነው። ይህ እየተነገራቸው ወደዚያው ውድቀት የሚያመሩ ካሉ በእርግጥ የሚገርም ነው። ቂተፈጸመቹ አህመዲን ጀበል ፎር ኪዳነ ማርያም ጌታሁን መምህር ክርስቶስ በኢስላም በቁርዓን ክርስቶስን ከቁርዓን ጋር ምን አገናኘው።

  • Cosine Similarity

ታዲያ ኢየሱስ እንዴት አምላክ ጌታ ሊባል ይቻለዋል። አምላክ ሰው ነውን። እውነተኛ አምላክ ኢየሱስ ነው ወይንስ እግዚአብሔር። አምላክ ሌላ አምላክ አለውን። ክርስቲያኖች የሚያመልኩት አምላክ ራሱ አምላክ አሰው ማለት ነውን። ለምንድነው ታዲያ በኛ ቆሮንቶስ ላይ «አንድ አምላክ» የተባለው ኢየሱስ ሳይሆን አብ የሆነው። አምላክ መሆኑን ለማሳየት ቢሆንማ ለምን አብን «አንድ አምላክ» ብሎ ኢየሱስን «አምላክ» ሳይል «አንድ ጌታ» ብሎ ገለፀው። ኢየሱስ አምላክን እንደሚፈራ በዚህ ጥቅስ ተገልዷል ታዲያ «ኢየሱስ አምላክ ነው» ከተባለ እንዲሁም «አምላክ አንድ ነው» ካልን ኢየሱስ የፈራው እራሱን ነው ማለት አይሆንምን። ክርስቲያኖች እንደሚሉት ኢየሱስ አምላክ ከሆነ እንዴት አምላክ ገነት ይገባል። ኢየሱስ አምላክ ነው ወይንስ የአምላክ አምሳል። ኢየሱስ አንድ ጊዜ «ፍፁም አምላክ» በሌላ ጊዜ «ፍጹም ሰው ይሆናል ካልን በክርስቶስ ማንነት ላይ ብዥታው ይጎላልምክንያቱም አምላክ «እፄ እግዚአብሔር አልለዋወጥም» ሲል በሚልክያስ ላይ ገልጻል ታዲያ አምላክ ይህንን ቃሉን አጠፈ ማለት ነውን። » ይሳል ሀ ክርስቲያኖች እንደሚሉት ኢየሱስ አምላክ ከሆነ ዘላለማዊ የሆነው አምላክ እንዴት ተሰጠኝ ይላል። ክርስቲያኖች አንደሚሉት ኢየሱስ «አምላክ» ከሆነ አምላክ ከፍ ያደርጋል ወይንስ ከፍ ይደረጋል። እንዲሁም «ብቻውን አምላክ ለሚሆን» ሲል ጥቅሱ አምላክ ብቸኛእርሱም እግዚአብሔር መሆኑንና ኢየሱስ የሚባል ሌላ አምላክ እንደሴለ አያሳይምን። በኢሳይያስ ፉራ ላይ አምላክ እንዲህ ማለቱን መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል «የእስራኤል ንጉሥ ቤዛ እግዚአብሔር የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል የፊተኛውም እኔ ነኝ የኋሰኛውም እኒ ነጊ ከእኔ በቀር ለሌላ አምላክ የሰም እስቲ እንደ እኒ ማን አለ ይናገር ክርስቲያኖች እንደሚሉት ኢየሱስ አምላክ ከሆነ እና አምላክም ሥላሴ ሦስትም አንድም ከሆነ እንዴት አንዱ አምላክ ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም» ይላል። አምላክ። ምላሽዎ «ሰው» ከሆነ የሞተው ኢየሱስ የተባለው ሰው ነው ማለት ነው ምላሽዎ «አምላክ ከሆነ ደግሞ አምላክ «አምላክ» ሲል ሌላኛውን አምላክ ይማፀናልን። ኢየሱስ እኔ «አምላክ ነኝ። ከተባለ ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነውእ ይላል ታዲያ እግዚአብሔር አንድ ከሆነ ኢየሱስ ሰው በአምላክና በሰው መካከል አስታራቂ እንዲሁም አምላክ ይሆናልን። ይህን ጥቅስ ልብ ብለው ካስተኞሉ ክርስቲያኖች እንደሚሉት ከአንድ አምላክ ክፍል የሆኑ «አንድ ጌታ» እና «አንድ እግዚአብሔር አይልም ነገር ግን አንድ አምላክ አብ» ነው የሚለው ኢየሱስንም በዚህ አንዱ በተባለው አምላክ ውስጥ አልጨመረም ለብቻው ነው «አንድ ጌታ» የሚለው ይህ ጌትነት አምላክ ውስጥ ካልተጠራ ኔንዴት ጌታ ከተባሉ ሌሎች ግለሰቦች ለይተን ኢየሴስን አምላክ ልንለው ይቻለናል። ታዲያ አምላክ የማይታይ ከሆነ ኢየሱስ አምላክ እንዳልሆነ አያሳይምን። ታዲያ ክርስቲያኖች እንደሚሉት ኢየሱስ በሁሉም ነገር እንደኛ ከሆነ እንዴት ፍፁም ሰው እንደዚሁም ፍፁም ኔ አምላክ ይሆናል። ታዲያ ይህን ሁሉ ሲያደርግ ሰው ነበር ወይስ አምላክ። ሌላ ጊዜ ደግሞ አምላክ ነበርን። አምላክ የማይቀያየር ከሆነ እንዴት ኢየሱስ አንዴ ሰው ሌላ ጊዜ አምላክ ይሆናል። ወይስ ኢየሱስ «ትንሹ አምላክ» ነው። ኢየሱስ ነውን። ኢየሱስ ምን አለ። ታዲያ ኢየሱስ ሥላሴ እውነተኛ አምላክ ቢሆን ለምን አይገልጽም ነበር። እንዲያማ ከሆነ የኢየሱስ አምነት የሐዋርያት እምነት ነው ማለት ነው ታዲያ ክርስቲያኖች ኢየሱስ አምላክ ነው» ስለሚሉ አምላክ ሃይማኖትን ይከተላል አማኝ ነው ማለት ነውን። ታዲያ ኢየሱስ አምላክ ነዥ መች አለ። አብ አምላክ ነውወልድም አምላክ ነውመንፈስ ቅዱስም አምላክ ነው ግን አንድ አምላክ እንጂ ሦስት አማልክት አይባሉም አብ ጌታ ነው ወልድ ጌታ ነው መንፈስ ቅዱስ ጌታ ነው። ታዲያ አምላክ ሥጋ ሆነ ማለት ነው። ክርስቲያኖች እንደሚሉት ኢየሱስ አምላክ» አይደለም እንዴ። ታዲያ ክርስቲያኖች ይህን ለምን ተቃርነው አምላክ ነው አሉት። አምላክ ነው። ታዲያ ይህ አምላክ መሆን ይችላልን።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact